Ads Here

ሰኞ 10 ኦገስት 2020

  በዎላይታ ዞን በተፈጠረው አለመረጋጋት የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ በትናንትናው ዕለት የዎላይታ ዞን ከፍተኛ አመራሮች እና አክቲቪስቶችን ጨምሮ 26 ሰዎች መታሰራቸውን ተከትሎ በዞኑ በተለይም በሶዶ ከተማ በተከሰተው...

እሑድ 9 ኦገስት 2020

  በቻድ እስር ቤት በአንድ ክፍል ውስጥ ከነበሩ እስረኞች መካከል አርባ አራቱ መሞታቸውን ተከትሎ የአሟሟታቸው መንስኤ አወዛጋቢ ሆኗል። አቃቤ ህግ በበኮ ሃራም አባልነት ተጠርጣሪ ናቸው ያሏቸው እነዚህ እስረኞች በመርዝ ራሳ...
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው÷ በክልሉ ሶፊ ወረዳ የፀጥታ ሀይሉ ባደረገው ቅንጅታዊ ስራ 35 ሽጉጦችና 2 ክላሾችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልፀዋል። ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹን ይዘው የነበሩ ተጠር...
  በድሬዳዋ 21 የሕክምና ባለሙያዎችና በጤና ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች በኮቪድ-19 መያዛቸውን የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለቢቢሲ አረጋገጠ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ስንታ...
 በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በተለያዩ አካባቢዎች ባስከተለው ጎርፍ ቀያቸው በውሃ የተጥለቀለቀ ነዋሪዎችን የማውጣት ሥራ በሂሊኮፕተር እና በዋናተኞች ዕገዛ ቀጥሎ ውሏል። ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚያገለግሉ ለመጠለያ የሚሆኑ...
የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃሰን ዳይብ መንግስታቸው በገጠመው ተቃውሞ ምክንያት በቅርቡ ምርጫ እንዲደረግ መስማማታቸውን ትናንት ምሽት ላይ በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው ገልጸዋል፡፡ መንግስታቸው በቅርቡ ምርጫ እንደሚያደርግ...

ቅዳሜ 8 ኦገስት 2020

  የቬንዙዌላ ፍርድ ቤት የአገሪቷን ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮን ለመጣል መፈንቅለ መንግሥት ሞክረዋል ያላቸውን የቀድሞ የአሜሪካ ወታደሮች የ20 አመታት እስር ፈርዶባቸዋል። ሉክ ደንማንና አሪያን ቤሪ የተባሉ የቀድሞ የአሜሪካ...
  የጉባውን ጥቃት የፈጸመውን ቡድን ለመደምሰስ ጥረት እየተደረገ ነው ጦር መሳሪያ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰውንና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ ጥቃት የፈጸመውን ቡድን ለመደምሰስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ...
  ከፍተኛ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች እና አባላትን ጭምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ትናንት ዓርብ ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. የሱሉልታ ከተማ የወረዳ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ከተጠርጣሪ ጠበቆች መካከል አንዱ የሆ...
  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ብሄራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለኦሎምፒክ ስፖርት ዕድገት ድጋፍ ላደረጉ መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች የሚሰጠው ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። ለኢትዮጵያ ስፖር...
  ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክስ አቋረጠ (ኢፕድ) የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች...
 በአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ጦር (አሚሶም) ጥላ ስር በሶማሊያ ኪስማዮ ተሰማርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ሻለቃ ጦር ግዳጁን አጠናቆ ወጣ፡፡ በሴክተር ስድስት የነበረው 4ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃው ግዳጁን አጠናቆ በድ...
አምባሳደር ዲና የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት እክል ቢገጥመው ሁለቱም ሀገራት ይጎዳሉ ብለዋል   ኢትዮጵያ የራሷን የውሃ ሙሌት ደንብ ማቅረቧን ተከትሎ የተቋረጠው የግድቡ ድርድር በመጭው ሰኞ ይቀጥላል ከሰሞኑ ኢትዮጵያ የራ...

ዓርብ 7 ኦገስት 2020

የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የወንጀል ችሎት የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን ወደ አምቦ እንዳይሄድ ከእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ጋር በጋራ ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ከጠየቀው 14...
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,203 የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 388 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተ...
  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገንዘቡን በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለሚገነቡ ትምህርት ቤቶች ማስገንቢያ ያስረከቡ ሲሆን ገንዘቡን ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ተቀብለዋል፡፡ የመደመር መፅሃፍ የመጀመሪያ ገጽ ላይ ገቢው ...
  በጥቁር አንበሳ የህክምና ክፍል ቤተ ሙከራ ውስጥ ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ህይወቷ አልፎ የተገኘችው ሃይማኖት በዳዳ ግድያ ጋር በተያዘ የተጠረጠሩ 7 የጥበቃ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ በእነ ሃብቴ ጓቤ መዝገብ የ...
  በሶማሊያ በጎርፍ ምክንያት ቁጥራቸው ወደ 200ሺ የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ በድርጅቱ የሰብአዊ መብት አስተባባሪ ቢሮ እንስታወቀው በወቅታዊ ዝናብ የሚከሰቱ ድንገተኛ ጎርፎች ...
የኮሚሽኑ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ኢኒስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት የጭነት አይሱዙ ተሸከርካሪ ትናንት ከምሽቱ 2 ሰዓት አካባቢ ከመልካበሎ ወረዳ በሬዳ  ሸቀጣ ሸቀጦችን ጭኖ እ...
  የትምህርት ሚኒስቴር ከ8ኛ እና 12 ኛ ክፍል ውጭ ያሉ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ ክፍል ካለፈተና እንዲዛወሩ መወሰኑን ተከትሎ የትምህርት ጥራት ላይ ጥያቄዎች እየተነሱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስት...
   በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ ጥይት ተኩሶ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረው አቶ ጥላሁን ያሚ የተባለው ግለሰብ ወንጀሉን ስለመፈፀሙ ለፖሊስ በሰጠው የእምነት ክህደት ቃል አረጋገጠ። ተጠርጣሪው “ይህንን ተልእኮ የሰጡኝ ሰዎ...

ሐሙስ 6 ኦገስት 2020