Ads Here

እሑድ 9 ኦገስት 2020

አፋር ክልል

 በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በተለያዩ አካባቢዎች ባስከተለው ጎርፍ ቀያቸው በውሃ የተጥለቀለቀ ነዋሪዎችን የማውጣት ሥራ በሂሊኮፕተር እና በዋናተኞች ዕገዛ ቀጥሎ ውሏል።

ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚያገለግሉ ለመጠለያ የሚሆኑ ላስቲኮች ጨምሮ እህልና ቁሳቁስም  ከአካባቢው መድረስ ጀምሯል። 

አሁን ትልቁ ችግር የሆነው የአርብቶ አደሩ ዋነኛ መተዳደሪያ የሆኑት የእንስሳቶቹ ጉዳይ ነው። ለዚህም አፋጣኝ መፍትሔ ያስፈልጋል፡፡

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ