ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,203 የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 388 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተ...
ልጥፎችን በመለያ COVID- 19 በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
ልጥፎችን በመለያ COVID- 19 በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
ዓርብ 7 ኦገስት 2020
ሐሙስ 6 ኦገስት 2020
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 564 ሰዎች በቫይረሱ ተያዙ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 06, 2020
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 429 ሰዎች አገገሙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,068 የላብራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 429 ሰዎች አገግመ...
ሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 06, 2020
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሀረሪ ክልል በተከናወነው 309 የላብራቶሪ ምርመራ 41 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።
አማራ ክልል ጤና ቢሮ & ኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 06, 2020
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በአማራ ክልል በተከናወነው 1,124 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከናወነው 1,756 የላብራቶሪ ምርመራ...
ትግራይ ክልል አስተዳደር ጤና ቢሮ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 06, 2020
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 657 የላብራቶሪ ምርመራ 60 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ በክልሉ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 957 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተገለፀ ሲሆን ...
የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 06, 2020
በዛሬው ዕለት በአስተዳደራችን 169 የናሙና ምርመራ ተደርጎ 3 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ታውቋል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው ግለሰቦች ሁሉም ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው፡፡ በአስተዳደሩ እስካሁን 521 ሰዎች...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭት
CAPITAL NEWS
ኦገስት 06, 2020
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ115 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ፡፡በሌላ በኩል በአሶሳ የኒቨርሲቲ በለይቶ ህክምና ላይ የነበሩት 9 ታካሚ...
ረቡዕ 5 ኦገስት 2020
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከገባበት መጋቢት ወር አንስቶ ቫይረሱ ለተገኘባቸው ሰዎች ማከሚያ በሚል የተደራጀው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በመሙላቱ ነበር የሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ለይቶ ማከሚያነት የተደራጀው። በዚህ የኮቪድ 19 ማ...
በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ20 ሺህ አለፉ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 05, 2020
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,319 የላብራቶሪ ምርመራ 459 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 358 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ የፖሊስ አባላት በኮቪድ-19 መያዛቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል። ጋዜጣው በኮቪድ-19 የተያዙት አባላት ለጊዜው ቁጥራቸው ባይታወቅም ነገር ግን በርካታ እንደሆኑ ለማወቅ እንደቻ...
ማክሰኞ 4 ኦገስት 2020
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 588 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
CAPITAL NEWS
ኦገስት 04, 2020
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 588 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,201 የላብራቶሪ ምርመራ 588 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 309 ሰዎች ...
ሰኞ 3 ኦገስት 2020
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 583 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ 26 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል
CAPITAL NEWS
ኦገስት 03, 2020
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 583 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ 26 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ከተመረመሩት 6907 ሰዎች መካከል 583 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን የ26 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ...
በ በ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ፍጥነት አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ጤና ድርጅት በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው በተለይም በደቡብ አፍሪካ እየታየ ያለው በቫይረሱ የሚያዙ ...
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ ተጠግቷል
CAPITAL NEWS
ኦገስት 03, 2020
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 358 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 469 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢት...