በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 657 የላብራቶሪ ምርመራ 60 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።በአጠቃላይ በክልሉ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 957 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተገለፀ ሲሆን በክልሉ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 564 ደርሷል ሲል የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ