ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በአማራ ክልል በተከናወነው 1,124 የላብራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከናወነው 1,756 የላብራቶሪ ምርመራ 101 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ