Ads Here

ሐሙስ 6 ኦገስት 2020

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ

በዛሬው ዕለት በአስተዳደራችን 169 የናሙና ምርመራ ተደርጎ 3 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ታውቋል፡፡ 

ቫይረሱ የተገኘባቸው ግለሰቦች ሁሉም ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው፡፡ በአስተዳደሩ እስካሁን 521 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን 467 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ