በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ115 ሰዎች በተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸዉ ተገለጸ፡፡በሌላ በኩል በአሶሳ የኒቨርሲቲ በለይቶ ህክምና ላይ የነበሩት 9 ታካሚዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡
ከክልሉ ላራብራቶሪ ምርመራ ማዕከል የተገኘዉ መረጃ እንደሚያመላክተዉ በአጠቃላይ በክልሉ የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥርም 9,014 ደርሷል፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ