Ads Here

ረቡዕ 5 ኦገስት 2020

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ የፖሊስ አባላት በኮቪድ-19 መያዛቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ የፖሊስ አባላት በኮቪድ-19 መያዛቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል።

ጋዜጣው በኮቪድ-19 የተያዙት አባላት ለጊዜው ቁጥራቸው ባይታወቅም ነገር ግን በርካታ እንደሆኑ ለማወቅ እንደቻለ ገልጿል።
ጋዜጣው አክሎም የፖሊስ አባላቶቹ  በስራ ላይ እያሉ እንደተያዙ ዘግቧል ። 

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ