ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,319 የላብራቶሪ ምርመራ 459 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 358 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 20,336 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 356 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 8,598 ናቸው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ