ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,203 የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 388 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 21,452 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 380 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 9,415 ናቸው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ