የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃሰን ዳይብ መንግስታቸው በገጠመው ተቃውሞ ምክንያት በቅርቡ ምርጫ እንዲደረግ መስማማታቸውን ትናንት ምሽት ላይ በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው ገልጸዋል፡፡ መንግስታቸው በቅርቡ ምርጫ እንደሚያደርግ...
ልጥፎችን በመለያ WORLD NEWS በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
ልጥፎችን በመለያ WORLD NEWS በማሳየት ላይ። ሁሉንም ልጥፎች አሳይ
እሑድ 9 ኦገስት 2020
ቅዳሜ 8 ኦገስት 2020
የቬንዙዌላ ፍርድ ቤት የአገሪቷን ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮን ለመጣል መፈንቅለ መንግሥት ሞክረዋል ያላቸውን የቀድሞ የአሜሪካ ወታደሮች የ20 አመታት እስር ፈርዶባቸዋል። ሉክ ደንማንና አሪያን ቤሪ የተባሉ የቀድሞ የአሜሪካ...
በአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ጦር (አሚሶም) ጥላ ስር በሶማሊያ ኪስማዮ ተሰማርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ሻለቃ ጦር ግዳጁን አጠናቆ ወጣ፡፡ በሴክተር ስድስት የነበረው 4ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃው ግዳጁን አጠናቆ በድ...
ዓርብ 7 ኦገስት 2020
በሶማሊያ ወደ 200ሺ የሚጠጉ ሰዎች በጎርፍ ምክንያት ተፈናቀሉ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 07, 2020
በሶማሊያ በጎርፍ ምክንያት ቁጥራቸው ወደ 200ሺ የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ በድርጅቱ የሰብአዊ መብት አስተባባሪ ቢሮ እንስታወቀው በወቅታዊ ዝናብ የሚከሰቱ ድንገተኛ ጎርፎች ...
ሐሙስ 6 ኦገስት 2020
ከትናንት በስትያ ምሽት በቤሩት በደረሰው ፍንዳታ እስካሁን 10 ኢትዮጵያዉያን መሞታቸዉ ተነገረ። በቤይሩት ነዋሪ የሆነችዉ ኢትዮጵያዊትዋ ትዕግስት ለዶቼ ቬለ በስልክ እንዳረጋገጠችዉ የአገሪቱ መንግሥት እስካሁን አስር ኢትዮ...