ስራ ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከኃላፊነታቸው ለቀቁየስራ ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን ለኹለት ዓመታት ገደማ ሲያገለግሉ ነበሩት ዶክተር ኤፍሬም ተክሌ በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ።
ዶክተር ኤፍሬም በግል ምክንያታቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ያስታወቁ ሲሆን በአጭር ጊዜያት ውስጥ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ሲለቁ ከቀድሞው ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ ቀጥሎ ዶክተር ኤፍሬም ኹለተኛው መሆናቸው የሚታወቅ ነው።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ