Ads Here

ቅዳሜ 8 ኦገስት 2020

  የጉባውን ጥቃት የፈጸመውን ቡድን ለመደምሰስ ጥረት እየተደረገ ነው ጦር መሳሪያ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰውንና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ ጥቃት የፈጸመውን ቡድን ለመደምሰስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ...
  ከፍተኛ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች እና አባላትን ጭምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ትናንት ዓርብ ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. የሱሉልታ ከተማ የወረዳ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ከተጠርጣሪ ጠበቆች መካከል አንዱ የሆ...
  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ብሄራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለኦሎምፒክ ስፖርት ዕድገት ድጋፍ ላደረጉ መሪዎች እና ታዋቂ ሰዎች የሚሰጠው ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። ለኢትዮጵያ ስፖር...
  ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለተለያዩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ክስ አቋረጠ (ኢፕድ) የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከኢኮኖሚ ነክ ወንጀል ጉዳዮች...
 በአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ጦር (አሚሶም) ጥላ ስር በሶማሊያ ኪስማዮ ተሰማርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ሻለቃ ጦር ግዳጁን አጠናቆ ወጣ፡፡ በሴክተር ስድስት የነበረው 4ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃው ግዳጁን አጠናቆ በድ...
አምባሳደር ዲና የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት እክል ቢገጥመው ሁለቱም ሀገራት ይጎዳሉ ብለዋል   ኢትዮጵያ የራሷን የውሃ ሙሌት ደንብ ማቅረቧን ተከትሎ የተቋረጠው የግድቡ ድርድር በመጭው ሰኞ ይቀጥላል ከሰሞኑ ኢትዮጵያ የራ...

ዓርብ 7 ኦገስት 2020

የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የወንጀል ችሎት የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን ወደ አምቦ እንዳይሄድ ከእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ጋር በጋራ ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ከጠየቀው 14...