በዎላይታ ዞን በተፈጠረው አለመረጋጋት የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ በትናንትናው ዕለት የዎላይታ ዞን ከፍተኛ አመራሮች እና አክቲቪስቶችን ጨምሮ 26 ሰዎች መታሰራቸውን ተከትሎ በዞኑ በተለይም በሶዶ ከተማ በተከሰተው...
ሰኞ 10 ኦገስት 2020
እሑድ 9 ኦገስት 2020
የዎላይታ ዞን ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 09, 2020
የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኮምቤን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በመከላከያ ሰራዊት መያዛቸው ተሰማ። ከዎላይታ ሶዶ የአል ዐይን ምንጮቻችን እንዳረጋገጡት አመራሮቹ ስብሰባ ላይ ከነበሩበት የተያዙ ሲሆን ከ...
በቻድ እስር ቤት በአንድ ክፍል ውስጥ ከነበሩ እስረኞች መካከል አርባ አራቱ መሞታቸውን ተከትሎ የአሟሟታቸው መንስኤ አወዛጋቢ ሆኗል። አቃቤ ህግ በበኮ ሃራም አባልነት ተጠርጣሪ ናቸው ያሏቸው እነዚህ እስረኞች በመርዝ ራሳ...
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው÷ በክልሉ ሶፊ ወረዳ የፀጥታ ሀይሉ ባደረገው ቅንጅታዊ ስራ 35 ሽጉጦችና 2 ክላሾችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልፀዋል። ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹን ይዘው የነበሩ ተጠር...
በድሬዳዋ 21 የሕክምና ባለሙያዎችና በጤና ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች በኮቪድ-19 መያዛቸውን የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለቢቢሲ አረጋገጠ።
CAPITAL NEWS
ኦገስት 09, 2020
በድሬዳዋ 21 የሕክምና ባለሙያዎችና በጤና ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች በኮቪድ-19 መያዛቸውን የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለቢቢሲ አረጋገጠ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ስንታ...
አፋር ክልል
CAPITAL NEWS
ኦገስት 09, 2020
በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በተለያዩ አካባቢዎች ባስከተለው ጎርፍ ቀያቸው በውሃ የተጥለቀለቀ ነዋሪዎችን የማውጣት ሥራ በሂሊኮፕተር እና በዋናተኞች ዕገዛ ቀጥሎ ውሏል። ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚያገለግሉ ለመጠለያ የሚሆኑ...
የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር በፍጥነት ምርጫ እንዲደረግ መስማማታቸው ተገለጸ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 09, 2020
የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃሰን ዳይብ መንግስታቸው በገጠመው ተቃውሞ ምክንያት በቅርቡ ምርጫ እንዲደረግ መስማማታቸውን ትናንት ምሽት ላይ በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው ገልጸዋል፡፡ መንግስታቸው በቅርቡ ምርጫ እንደሚያደርግ...
ቅዳሜ 8 ኦገስት 2020
የቬንዙዌላ ፍርድ ቤት የአገሪቷን ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮን ለመጣል መፈንቅለ መንግሥት ሞክረዋል ያላቸውን የቀድሞ የአሜሪካ ወታደሮች የ20 አመታት እስር ፈርዶባቸዋል። ሉክ ደንማንና አሪያን ቤሪ የተባሉ የቀድሞ የአሜሪካ...
በሶማሊያ በተከሰተ ፍንዳታ በትንሹ 8 ሰዎች ሞቱ
CAPITAL NEWS
ኦገስት 08, 2020
በሶማሊያ ለተከሰተው ፍንዳታ አልሸባብ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ገልጿል በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሹ በስቴዲየም አካባቢ በተከሰተ ከባድ ፍንዳታ በትንሹ 8 ሰዎች መሞታቸውንና 14 ሰዎች መቁሰላቸውን የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ተ...