Ads Here

ማክሰኞ 4 ኦገስት 2020

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የሁለት ቢሮ ሃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ።



ምክር ቤቱ 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን  3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ሲሆን ከኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበለትን የሁለት ቢሮ ሃላፊዎችን ሹመት አፅድቋል፡፡

በዚህ መሰረት:-

1.ወ/ሪት ፋይዛ መሐመድ ኡመር- የባህል ቱሪዝም እና ኪነጥበብ ቢሮ
2.ወ/ሪት ሓዳስ ኪዱ ትዓራ - የሴቶች እና ህፃናት ቢሮ ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን የከተማዋ ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ