የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የፓርቲው የብሄራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑትን የአቶ ልደቱ አያሌውን እስር አስመልክቶ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አቤቱታ አቅርቧል፡፡ ከዚህ ቀደም ፓርቲው የአቶ ልደቱ የጤና ሁኔታ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነው ሲል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ