በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጤና ኮሌጅ የሁለተኛ ድግሪ ተማሪ የነበረችው ሀይማኖት በዳዳ ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ/ም በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ ላይ በሚገኘው የላቦራቶሪ ቤተ ሙከራ ክፍል ለምርምር በገባችበት ሁኔታ ህይወቷ ማለፉ ይታወሳል፡፡
እርሷን በመግደል የተጠረጠረው ደግነት ወርቁ የተባለው ወጣት ዛሬ ፒያሳ በሚገኘው አራዳ ጊዮርጊስ ፍርድ ቤት የቀረበ ሲሆን ፓሊስ" ከመረጃና ደህንንት መስሪያ ቤት አንዲሁም ከስልክ መልእክት ጋር በተያያዘ እያሰባሰብኩት ያለ መረጃ አለ አጠናቅቄ እንድቀርብ ጊዜ ይሰጠኝ "በማለቱ ቀጣዩ ቀጠሮ ለነሀሴ 4,2012 ዓ.ም ተቀጥሯል።
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ