ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ CAPITAL NEWS ሴፕቴምበር 25, 2020 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳቹ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለብርሃነ መስ... Read More